• አማራ፡ በክልሉ በሚገኙ 5 ማረሚያ ቤቶች የታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋ…
  • EHRC Hosts German Bundestag Delegation for High-Level Human Rights D…
  • በአርብቶ አደር አካባቢዎች ትምህርት የማግኘት መብት አተገባበርን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተካሄደ…
  • 6ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች ምስለ ችሎት (Moot Court) ውድድር…

The Latest


የትምህርት መብት

ማንኛውም ሰው የትምህርት መብት አለው

Right to Education

Everyone has the right to education

National Workshop on Mainstreaming Human Rights Education

A stronger partnership is essential to successfully integrate human rights education into Ethiopia’s formal education system

የመምረጥ እና የመመረጥ መብት

ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ በቀለም፣ በዘር፣ በብሔር፣ በብሔረሰብ፣ በጾታ፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካ ወይም በሌላ አመለካከት ወይም በሌላ አቋም ላይ የተመሠረተ ልዩነት ሳይደረግበት በማናቸውም የመንግሥት ደረጃ በየጊዜው በሚካሄድ ምርጫ የመምረጥ እና የመመረጥ መብት አለው

The Right to Vote and to be Elected

Every Ethiopian national, without any discrimination based on colour, race, nation, nationality, sex, language, religion, political or other opinion or other status, has the right to vote and to be elected at periodic elections to any office at any level of government

Southwest Ethiopia: Consultative Workshop on Transitional Justice (TJ) with Victims of Human Rights Violations

Sensitisation on TJ and the role of victims key to a human rights-compliant and victims-centred TJ process

Consultative Workshop on Implementing the 4th Cycle UPR Recommendations on Internal Displacement and Migration Issues in Ethiopia

Effective implementation of UPR recommendations requires strong stakeholder commitment and collaboration

የጥገኝነት ጠያቂዎችና ስደተኞች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታን አስመልክቶ የተካሄደ ሀገር አቀፍ ውይይት

የስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች መብቶች ጥበቃ በሀገራዊ እና በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ማዕቀፎች መሠረት እንዲተገበር ሁሉም ባለድርሻ አካላት ከፍተኛ ትብብር ሊያደርጉ ይገባል

በቂ መኖሪያ ቤት የማግኘት መብት፦ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተካሄደ ውይይት

በቂ የመኖሪያ ቤት የማግኘት መብትን ለማረጋገጥ የሚከናወኑ ተግባራት ከሰብአዊ መብቶች ጋር የተጣጣሙ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይገባል

በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚደርሱ ጾታዊ ጥቃቶችን ምላሽ አሰጣጥ በተመለከተ ከዳኞች ጋር የተካሄደ ውይይት

በሴቶች እና ሕፃናት ላይ የሚደርሱ የቤት ውስጥ ጥቃቶች በልዩ ችሎቶች የሚታዩበት በጎ ጅምር እና የተደራጀ የመረጃ አያያዝ ሥርዐት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል
5th Annual Human Rights Film Festival
የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት (ከሰኔ 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 2017 ዓ.ም.)
Executive Summary: Annual Ethiopia Human Rights Situation Report (from June 2024 to June 2025)
Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe
Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe


EHRC on the News


በኮምቦልቻ ማረሚያ ቤት የሚገኙ ከፍተኛ ሕመም ያጋጠማቸው ታራሚዎች ወደ አዲስ አበባ ሄደው ሕክምና እንዲያገኙ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ – ሸገር ኤፍ ኤም 102.1

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በባሕር ዳር፣ ደብረ ብርሃን፣ ደሴ፣ ጎንደር እና ኮምቦልቻ ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ ታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን አስመልክቶ በ2017 ዓ.ም የሰጣቸው ምክረ ሐሳቦች አፈጻጸም ያለበትን ደረጃ ለማወቅ  ታኅሣሥ 27 ቀን 2018 ዓ.ም በባሕር ዳር ከተማ ወይይት ማድረጉን ተናግሯል

የቂሊንጦ የጊዜ ቀጠሮ ማረፊያ በተጠርጣሪዎች መጨናነቁ ተገለጸ – Ethiopian Reporter

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ቂሊንጦ የጊዜ ቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል መያዝ ከሚችለው የተጠርጣሪዎች ቁጥር በላይ በመያዙ ከፍተኛ መጨናነቅ መፈጠሩን አስታወቀ

በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን የሚመለከት ልዩ ችሎት እንዲኖር ተጠየቀ – Ethiopian Reporter

ኢሰመኮ በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚደርሱ ጾታዊ ጥቃቶች ምላሽ አሰጣጥን በተመለከተ የዳኞችን ግንዛቤ ለማጎልበት የሚረዳ ውይይት ጥር 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ሲያካሂድ፣ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የቤተሰብ ምድብ ችሎት፣ የተጠቂ ሴቶችና ሕፃናት ምድብ ችሎትና ወንጀል ውስጥ የገቡ ሕፃናት ምድብ ችሎት ዳኞች ተሳትፈዋል