• ጋምቤላ:- ከግንቦት 2015 ዓ.ም. አንስቶ በተከሰቱ ግጭቶች ላይ በተከናወነ ምርመራ ግኝቶችና ምክረ ሐሳቦች…
  • Exchange of Ideas and Expertise among African NHRIs Fuels Regional C…
  • “የኢሰመኮ-ሲቪል ማኅበራት የትብብር መድረክ”ን ከኢሰመኮ ጋር የሚመሩ ተባባሪ መሪ (Co-chair) እና ምክ…
  • የሴቶችና ሕፃናት ሁለተኛ ደረጃ ጥቃት…

The Latest

ደኅንነቱ የተጠበቀ እና ጤናማ የሥራ አካባቢ

አሠሪዎች በቁጥጥራቸው ሥር ያሉ የሥራ ቦታዎች፣ ማሽኖች፣ መሣሪያዎች እና የአሠራር ሂደቶች ምክንያታዊና ተግባራዊ ሊሆን በሚችለው መጠን ደኅንነታቸው የተጠበቀ እና ምንም የጤና ሥጋት የማያስከትሉ መሆናቸውን እንዲያረጋግጡ ሊደረጉ ይገባል

Safe and Healthy Working Environment

Employers shall be required to ensure that, so far as is reasonably practicable, the workplaces, machinery, equipment and processes under their control are safe and without risk to health

የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ

ግጭት ባለበት አካባቢ ያለውን የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ዓለም አቀፍ ስልቶችን ጭምር በመጠቀም የማጣራት ሥራ እንደሚሠራ ተናግረዋል

ሕፃናትን ለውትድርና መመልመል

ሕፃን ወታደሮች፣ ሕፃናትን በጦርነት ወይም በግጭት ውስጥ ማሳተፍ ምን ማለት ነው? ተፈጻሚነት ያላቸው ዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ የሕግ ማዕቀፎች የትኞቹ ናቸው?

የኢሰመኮ የሴቶች እና ሕፃናት መብቶች ዘርፍ ኮሚሽነር ምርጫ ጥቆማ ማሰባሰብ ጀመረ – African Renaissance Television Services: ARTS TV

ኢሰመኮ ለሴቶችና ሕፃናት መብት ኮሚሽነርነት፤ በዕድሜ ከ35 በላይ ሆና የፖለቲካ ድርጅት አባል ያልሆነች፣ የመብት ተቆርቋሪነትና የሙያ ብቃት አላት ብለው የሚያምኗትን ኢትዮጵያዊት እስከ ሚያዚያ 22 መጠቆም እንደሚቻል ገለፀ

Displacement Induced by Projects

States Parties, as much as possible, shall prevent displacement caused by projects carried out by public or private actors

በፕሮጀክቶች ምክንያት የሚከሰቱ መፈናቀሎች

ተዋዋይ ሀገራት በተቻለ መጠን በሕዝባዊ ወይም በግል አካላት በሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ምክንያት የሚፈጠርን መፈናቀል መከላከል አለባቸው

የኢሰመኮ የሴቶች እና ሕፃናት መብቶች ዘርፍ ኮሚሽነር ምርጫ ጥቆማ ማሰባሰብ መጀመሩን ስለማሳወቅ

የጥቆማ መስፈርቶቹ በኢሰመኮ መቋቋሚያ አዋጅ (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) መሠረት ሲሆን፣ የጥቆማ ጊዜው እስከ ዐርብ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም. የሚቆይ ነው

በሦስተኛው ሩብ ዓመት የተሰጡ የሰብአዊ መብቶች ስልጠናዎች

የወጣቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት መሪዎች በሰብአዊ መብቶች እና በሽግግር ፍትሕ ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ማዳበር በሽግግር ፍትሕ ሂደት አወንታዊ ሚና እንዲጫወቱ ያግዛል

ሥራቸውን በለቀቁ የኢሰመኮ ኮሚሽነር ምትክ አዲስ ኃላፊ ሊሾም ነው – Ethiopia Insider

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ካሉት አምስት ኮሚሽነሮች መካከል አንዷ በነበሩት የሴቶች እና ህጻናት መብቶች ዘርፍ ኃላፊ ምትክ፤ አዲስ ኮሚሽነር በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሊሾም ነው። ለተተኪ ኮሚሽነርነት ዕጩ የሚሆኑ ግለሰቦች ጥቆማ ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት እንደሚካሄድም ተገልጿል

The Right to be Presumed Innocent

Everyone charged with a criminal offence shall have the right to be presumed innocent until proven guilty according to law

ከፍርድ በፊት ነጻ ሆኖ የመቆጠር መብት

በወንጀል የተከሰሰ ማንኛውም ሰው በሕግ አግባብ ጥፋተኝነቱ በፍርድ እስካልተረጋገጠ ድረስ ነጻ ሆኖ የመቆጠር መብት አለው

በሕፃናት ማሳደጊያ ተቋማት ላይ የተከናወነ የሰብአዊ መብቶች ክትትል ሪፖርት

በማሳደጊያ ተቋማት ውስጥ ለሚያድጉ ሕፃናት የሚሰጡ አገልግሎቶች እና እንክብካቤዎች በሕፃናት መብቶች የተቃኙ መሆን አለባቸው

Roundtable Discussion: Universal Periodic Review (UPR) to Promote the Rights of People on the Move in Ethiopia

Enhancing stakeholder collaboration is key to implementing UPR recommendations between review cycles
The 3rd edition of EHRC's Annual Human Rights Film Festival
የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት (ከሰኔ ወር 2014 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2015 ዓ.ም.)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት
An overview of our monitoring & investigation products (Sep. 2021 – Apr. 2023)
An overview of our monitoring & investigation products (Sep. 2021 – Apr. 2023)
2022/23 Activity Report
Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe
Stay on top of news, reports, events, jobs, and more! #KeepWordSafe

EHRC on the News

የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ

ግጭት ባለበት አካባቢ ያለውን የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ዓለም አቀፍ ስልቶችን ጭምር በመጠቀም የማጣራት ሥራ እንደሚሠራ ተናግረዋል

የኢሰመኮ የሴቶች እና ሕፃናት መብቶች ዘርፍ ኮሚሽነር ምርጫ ጥቆማ ማሰባሰብ ጀመረ – African Renaissance Television Services: ARTS TV

ኢሰመኮ ለሴቶችና ሕፃናት መብት ኮሚሽነርነት፤ በዕድሜ ከ35 በላይ ሆና የፖለቲካ ድርጅት አባል ያልሆነች፣ የመብት ተቆርቋሪነትና የሙያ ብቃት አላት ብለው የሚያምኗትን ኢትዮጵያዊት እስከ ሚያዚያ 22 መጠቆም እንደሚቻል ገለፀ

ሥራቸውን በለቀቁ የኢሰመኮ ኮሚሽነር ምትክ አዲስ ኃላፊ ሊሾም ነው – Ethiopia Insider

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ካሉት አምስት ኮሚሽነሮች መካከል አንዷ በነበሩት የሴቶች እና ህጻናት መብቶች ዘርፍ ኃላፊ ምትክ፤ አዲስ ኮሚሽነር በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሊሾም ነው። ለተተኪ ኮሚሽነርነት ዕጩ የሚሆኑ ግለሰቦች ጥቆማ ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት እንደሚካሄድም ተገልጿል

Ethiopian Human Rights Commission Areas of Work

Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is an independent federal state body established as per the Federal Constitution and reporting to the House of People’s Representatives as a national human rights institution with the mandate for promotion and protection of human rights. የሰብአዊ መብቶች ጥሰትን በተመለከተ አቤቱታ ለማቅረብ