Pre-trial detention orders shall be carried out in strict accordance with the law and shall not be motivated by discrimination of any kind
በወንጀል ክስ የተያዘ ወይም የታሰረ ሰው ተገቢ በሆነ ጊዜ ውስጥ ዳኝነት የማግኘት ወይም የመለቀቅ መብት አለው
Aspects of the right to adequate housing include legal security of tenure, affordability, habitability and more
ማንኛውም ሰው በቂ ምግብ፣ ልብስና መኖሪያ ቤትን ጨምሮ ለራሱ እና ለቤተሰቡ በቂ በሆነ የኑሮ ደረጃ የመኖርና የኑሮውን ሁኔታ የማሻሻል መብት አለው
No one shall be held in slavery or servitude. Trafficking in human beings for whatever purpose is prohibited
ማንኛውም ሰው በባርነት ወይም በግዴታ አገልጋይነት ሊያዝ አይችልም። ለማንኛውም ዓላማ በሰዉ የመነገድ ተግባር የተከለከለ ነው
Everyone has the right to protection against cruel, inhuman, or degrading treatment or punishment
ማንኛውም ሰው ጭካኔ ከተሞላበት፣ ኢሰብአዊ ከሆነ ወይም ክብርን ከሚያዋርድ አያያዝ ወይም ቅጣት የመጠበቅ መብት አለው
በዘር፣ በብሔር፣ ብሔረሰብ፣ በቀለም፣ በጾታ፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካ፣ በማኀበራዊ አመጣጥ፣ በሀብት፣ በትውልድ ወይም በሌላ አቋም ምክንያት ልዩነት ሳይደረግ ሰዎች ሁሉ እኩልና ተጨባጭ የሕግ ዋስትና የማግኘት መብት አላቸው
Each State party must act to end racial discrimination “in all its forms”, to take no action as a State, and to ensure that no public entity does so whether national or local