የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ በይፋዊ የ'ኤክስ' ገጻቸው ባሰፈሩት አጭር ጽሁፍ ኢሰመኮ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም "እጅግ አሳስቦታል" ማለታቸውን አዲስ ማለዳ ተመልክታለች
የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚያራዝመው ከሆነ በሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ሊያስከትል የሚችለው አሉታዊ ተጽእኖ አሳሳቢ ነው ብለዋል