የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የግሉ የጤና ዘርፍ ከሕብረተሰቡ የመክፈል ዐቅም ጋር የተመጣጠነ እና ተደራሽ የሆነ አገልግሎት አቅርቦት ላይ ያተኮረ ባለ 39 ገጽ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትል ሪፖርት ይፋ አድርጓል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የጅማ ጽ/ቤት በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ ከ37 ማረሚያ ቤቶች በ31ዱ ክትትል አድርጎ የተለያዩ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች መኖራቸውን አግንቻለሁ ብሎዋል
በመግለጫው ዙርያ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ማብራሪያ የሰጡት፣ በኮሚሽኑ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ መብቶች ኮሚሽነር ዶር. አብዲ ጅብሪል፣ ተቋማቸው፥ በዘርፉ፣ ከተደራሽነት አኳያ ክትትል ማድረጉን ጠቅሰው፣ የግል የጤና ተቋማት፣ በክፍያ መወደድ ምክንያት፣ ለኅብረተሰቡ በሚፈለገው ደረጃ ተደራሽ እንዳልኾኑ አረጋግጠናል፤ ብለዋል
በግንባታ ዘርፍ የሥራ ሁኔታ መብትን ለመጠበቅ ባለድርሻ አካላትን አስተባብሮ የሚመራ ጠንካራ ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ነው
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር)፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአብዛኛው በመንግሥት ሲቀርብ በነበረው የጤና አገልግሎት ላይ የግሉ ዘርፍ በሰፊው መሰማራቱ ሊበረታታ እንደሚገባው ገልጸው፣ ተቋማቱ ካላቸው የፋይናንስ ተደራሽነት አንጻር ክፍተቶች እንደሚስተዋሉ አስታውቀዋል
የግሉ የጤና ዘርፍ አገልግሎት ከመንግሥት የጤና ዘርፍ አገልግሎት አንጻር ሲታይ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከሕብረተሰቡ የመክፈል ዐቅም በላይ እየሆነ መምጣቱ በሪፖርቱ ተመላክቷል
የጤና መብትን በተሻለ ሁኔታ ተግባራዊ ለማድረግ የግሉ ዘርፍ እና የመንግሥት አካላት ተቀናጅተው ሊሠሩ ይገባል
የጤና መብት በተሟላ መልኩ እንዲተገበር የመንግሥት እና የሚመለከታቸው አካላትን ትብብር ይጠይቃል
EHRC took part in the Thirteenth Session of the United Nations Open-Ended Working Group on Aging (UN-OEWGA), held in New York