መከላከልን መሠረት ያደረገ ለሕፃናት ከፍተኛ ጥቅም ቅድሚያ የሚሰጥ የመብት ጥበቃ ተግባራዊ እንዲደረግ የባለድርሻ አካላትን ትኩረት ይሻል
ማንኛውም ሕፃን ጉልበቱን ከሚበዘብዙ ልማዶች የመጠበቅ፤ በትምህርቱ፣ በጤናውና በደኅንነቱ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ሥራዎች እንዲሠራ ያለመገደድ ወይም ከመሥራት የመጠበቅ መብት አለው
በአዲስ አበባ ከተማ፣ የጎዳና ሕፃናትን በኃይል እና በዘፈቀደ እየሰበሰቡ ላይ፣ የመብት ጥሰት እየተፈጸመ እንደኾነ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ
መንግሥት የሀገሪቱ ዐቅም በፈቀደ መጠን አስፈላጊ እርምጃዎችን በመመውሰድ የሕፃናት በቂ የኑሮ ደረጃ የማግኘት መብትን ለማረጋገጥ ቀዳሚ ባለግዴታ ነው
States Parties shall take specific positive action to promote literacy among women
አባል ሀገራት የሴት ልጆች በትምህርት ቤቶችና በሌሎች ማሰልጠኛ ተቋማት ቅበላና ማቆያን ማበረታታ እንዲሁም ትምህርታቸውን ያለጊዜው ላቋረጡ ሴቶች ሌሎች መርኃ-ግብሮችን ማዘጋጀት አለባቸው
የሕፃናትና የሴቶች መብቶች ጉዳይ የሁሉም ኃላፊነት በመሆኑ ለኮሚሽኑ ግኝቶች እና ምክረ-ሃሳቦች ተገቢውን ትኩረት በመስጠት ተፈጻሚነታቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል  
በየዓመቱ ከኅዳር 16 - ታኅሣሥ 1 የሚታሰበው የ16ቱ ቀናት የፀረ ጾታዊ ጥቃት ዘመቻ በዓለም አቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ ሲሆን በኢትዮጵያም በብዙ ባለድርሻ አካላት በልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች እየተካሄደ ነው
ሀገራት የሕፃኑን ሕልውና እና እድገት በተቻላቸው መጠን ማረጋገጥ አለባቸው
States must ensure, to the maximum extent possible, the survival and development of the child