EHRC participation at the 54th Human Rights Council Session
Interactive Dialogue (ID) with the International Commission of Human Rights Experts on Ethiopia September 21, 2023
ማንኛውም አእምሮው ወይም አካሉ የተጎዳ ሕፃን ከመንፈሳዊና ከአካላዊ ፍላጐቱ ጋር የተጣጣመ እንዲሁም ክብሩን የሚያረጋግጥ፣ በራስ መተማመኑንና በኅብረተሰቡ ውስጥ ያለውን ተሳትፎ የሚያሳድግ የተለየ የጥበቃ እርምጃ ተጠቃሚ የመሆን መብት አለው
A child who is mentally or physically disabled shall have the right to special measures of protection in keeping with his physical and moral needs and under conditions which ensure his dignity and promote his self-reliance and active participation in the community
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶችን ሁኔታ የተመለከተ ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ አደረገ
ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ዘርፍ በ2016 ዓ.ም. የተሻለ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ዘርፍ ሲሆን፤ የፖሊሲና የሕግ ማሻሻያን ጨምሮ ጠንካራ የክትትልና የድጋፍ ሥርዓት መዘርጋት ያስፈልጋል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶችን ሁኔታ የተመለከተ ዓመታዊ ባለ 29 ገጽ ሪፖርት ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የዘርፍ ሪፖርት ኢሰመኮ ሐምሌ 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ይፋ ካደረገው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ላይ በተጨማሪነት ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ላይ በማተኮር የታዩ መልካም እመርታዎች፣ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ አሳሳቢ ጉዳዮች እና ምክረ...
የቁም ነገር መጥሄት ባልደረቦች ኮሚሽኑ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ የሄደባቸውን መንገዶች እንዲሁም ያወጣቸውን ተከታታይነት ያላቸውን ሪፖርቶች መርምረው ዶ/ር ዳንኤልንና የሚመሩትን ኮሚሽን በዓመቱ ሃላፊነቱን በአግባቡ የተወጣ የመንግስት መስሪያ ቤት ብለዋቸዋል
የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ እንደተናገሩት፣ በግጭቶች እና ጥቃቶች ሳቢያ በዜጎች በሕይወት የመኖር እና የመንቀሳቀስ መብት ላይ እየደረሰ ያለው ጥሰት አሳሳቢ ነው
ማንኛውም ሰው ፍትሐዊ እና አመቺ የሥራ ሁኔታ የማግኘት መብት አለው