የጀርመን አፍሪቃ ፋዉንዴሽን ዳኞች ፕሬዝዳንት ክላዉስ ሽቴከር በበኩላቸዉ «ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት አስቸጋሪ ሁኔታ የኃላፊነት እና ድፍረት ምሳሌ ሲሉ ዶክተር ዳንኤል በቀለን አሞግሰዋቸዋል። ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ምን ያህል በአስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ ሆነዉ ስራቸዉን እያከናወኑ እንደሆነም ሽቴከር አዉስተዋል

ዶ/ር ዳንኤል በቀለ

https://tinyurl.com/yrpxa2t4