• የሕፃናት መብቶች ሁኔታ ላይ የሕፃናት ምክር ቤት አመራሮችን ማእከል ያደረገ ስልጠና እና ውይይት ተካሄደ…
  • ኦሮሚያ፡- በመንግሥትና በታጣቂ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ የሚፈጸሙ ግድያዎች…
  • በትግራይ ክልል የሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ላይ የተከናወነ ክትትል…
  • Tigray: Rehabilitation and reconstruction efforts must gain pace…

The Latest


የግል ሕይወት የመከበር መብት

ማንኛውም ሰው የግል ሕይወቱ፣ ግላዊነቱ፣ የመከበር መብት አለው። ይህ መብት መኖሪያ ቤቱ፣ ሰውነቱና ንብረቱ ከመመርመር እንዲሁም በግል ይዞታው ያለ ንብረት ከመያዝ የመጠበቅ መብትን ያካትታል

The Right to Privacy

Everyone has the right to privacy. This right shall include the right not to be subjected to searches of his home, person or property, or the seizure of any property under his personal possession

ኦሮሚያ:- በሸገር ከተማ በተጠርጣሪዎችና በታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ክትትል ውጤት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተደረጉ ውይይቶች

ሰላምና ደኅንነትን የማስከበር፣ ወንጀል የመከላከልና የመመርመር ሥራ በሕግ አግባብ ብቻ ሊሆን ይገባል

Empowering Women in Science and Technology

Promote education and training for women at all levels and in all disciplines, particularly in the fields of science and technology

ሴቶችን በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ማብቃት

በሁሉም ደረጃዎችና በሁሉም የትምህርት ዘርፎች በተለይም በሳይንስና በቴክኖሎጂ ዘርፍ ለሴቶች የሚሰጡ ትምህርትና ስልጠናዎችን ለማስፋፋት ዝርዝር አወንታዊ እርምጃዎችን መውሰድ አለባቸው

በአማራ ክልል አሳሳቢነቱ የቀጠለው የትጥቅ ግጭት እና በሲቪል ሰዎች ላይ ከሕግ ውጭ የተፈጸሙ ግድያዎች (Extra-judicial killings)

ከሕግ ውጭ የሚፈጸም ግድያ ሙሉ በሙሉ ማቆምና ተጠያቂነትን ማረጋገጥ እንዲሁም ለዘላቂ መፍትሔ በሁሉም ወገኖች ሰላማዊ ውይይትን በቁርጠኝነት መቀበል ያስፈልጋል

የሴት ልጅ ግርዛት

አባል ሀገራት ቅጣትን የሚያስከትሉ ሕጎችን በማውጣት ማንኛውንም ዐይነት የሴት ልጅ ግርዛትን መከልከል አለባቸው

Female Genital Mutilation (FGM)

States Parties shall prohibit through legislative measures backed by sanctions, all forms of female genital mutilation (FGM)

Partnership between National Human Rights Institutions: A vital response to shared human rights concerns

EHRC delegation paid a visit to the Commission on Human Rights of the Republic of the Philippines (CHRP)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት
Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe

[custom-twitter-feeds num=6]

ኢሰመኮ በመገናኛ ብዙኃን


ለተፈናቃይ የዴቻ ወረዳ አርሶ አደሮች ይዞታቸው እንዲመለስላቸው ኢሰመኮ አሳሰበ – VOA News Amharic

ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ የተፈናቀሉ 267 አርሶ አደሮች እና ቤተሰቦቻቸው፣ በአሳሳቢ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ኢሰማኮ አስታወቀ

ኢሰመኮ በትግራይ ያሉ የጤና ተቋማት በሞያተኞች እጥረት እየተቸገሩ መሆኑንን ተናገረ – ሸገር 102.1 FM (Sheger FM)

በክልሉ የእናቶች እና የጨቅላ ህፃናት ሞትም ጨምሯል ሲል ኢሰመኮ ባወጣው ሪፖርት ጠቅሷል

ትግራይ ክልል ሰብአዊ ሁኔታው የከፋ ሆኖ ቀጥሏል ተባለ – DW Amharic

መሻሻሎች ቢታዩም ከጦርነቱ በኋላም በትግራይ ክልል ያለው ሰብአዊ ሁኔታ የከፋ ሆኖ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ

የኢሰመኮ የስራ ዘርፎች

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በፌዴራል ህገ መንግስት መሰረት የተቋቋመ እና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደ ሀገር አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋም የሰብአዊ መብቶችን የማስከበር እና የማስጠበቅ ስልጣንን የሚያቀርብ ነጻ የፌደራል መንግስት አካል ነው።