Skip to content
Facebook Twitter YouTube Linkedin Flicker
Ethiopian Human Rights Commission – EHRC
  • About
    • Who We Are
    • Our Team
    • Careers
    • Contact Us
  • Regions
        • Regions

          EHRC is an independent federal institution tasked with the promotion and protection of human rights in Ethiopia.

        • Addis Ababa
        • Afar
        • Amhara
        • Benishangul Gumuz
        • Gambella
        • Oromia
        • Somali
        • SNNP
        • Tigray
  • Areas of Work
        • Areas of Work

          We are an independent national human rights institution tasked with the promotion & protection of human rights in Ethiopia.

        • Economic, Social & Cultural Rights
        • Civil & Political Rights
        • IDPs, Refugees & Migrants’ Rights
        • Rights of Persons with Disabilities & the Rights of Older Persons
        • Human Rights Monitoring and Investigation
        • Women’s and Children’s Rights
        • Human Rights Education
        • Human Rights Film Festival
  • Press Releases
  • Reports
  • Media
    • EHRC on the News
    • EHRC Newsletters
    • EHRC Videos
    • Events
  • Resources
 
Ethiopian Human Rights Commission – EHRCEthiopian Human Rights Commission – EHRC

በሲዳማ ክልል ሴት ሕፃናት ላይ የሚፈጸሙ የጠለፋ እና ሌሎች ጎጂ ድርጊቶችን ለመከላከልና የወንጀል ፈጻሚዎችን ተጠያቂነት ለማረጋገጥ የተከናወኑ ሥራዎች እና የክልሉ ሕፃናት ፓርላማ ሚና

October 27, 2022October 28, 2022 Event Update

ጠለፋ እና ሌሎች ጥቃቶች በሃዋሳ ከተማ ዙሪያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከቱ መምጣታቸው፣ በፍርድ ቤት የሚሰጡ ውሳኔዎች እስከ መጨረሻ አለመፈጸማቸው እና የወንጀል ምርመራ ከተጀመረ እንዲሁም ክስ ከተመሰረተ በኋላ ሂደቱ ተቋርጦ ጉዳዩ በሽምግልና እንዲያልቅ መደረጉ ከተነሱ ክፍተቶች መካከል ነበሩ

Twitter Facebook Telegram Email Whatsapp Print

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በሃዋሳ ከተማ ዙሪያ በሴት ሕፃናት ላይ በሚፈጸሙ የጠለፋ እና ሌሎች ጎጂ ድርጊቶች ያስከተሉትን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት በተመለከተ በሲዳማ ክልል 7 ወረዳዎች ከተውጣጡ የክልሉ ሴት የሕፃናት ፓርላማ ተወካዮች ጋር በጥቅምት 5 ቀን 2015 ዓ.ም. በሃዋሳ ከተማ ውይይት አካሂዷል፡፡

በውይይቱ በሃዋሳ ከተማ ዙሪያ በሴት ሕፃናት ላይ የሚፈጸሙ የጠለፋ እና ሌሎች ጎጂ ድርጊቶች ያስከተሉት የሰብአዊ መብቶች ጥሰት በምን ደረጃ ላይ እንዳለ፣ የሚመለከተው የመንግሥት አካል ድርጊቶቹን ለመከላከልና የወንጀል ፈጻሚዎችን ተጠያቂነት ለማረጋገጥ ያከናወናቸው ሥራዎች እና የታዩት ክፍተቶች እንዲሁም በዚህ ረገድ የሲዳማ ክልል ሕፃናት ፓርላማ ሚና ምን መሆን አለበት የሚሉት ዋና ዋና የመወያያ ነጥቦች ነበሩ፡፡

በዚህም መሰረት ጠለፋ እና ሌሎች ጥቃቶች በሃዋሳ ከተማ ዙሪያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከቱ መምጣታቸው፣ በፍርድ ቤት የሚሰጡ ውሳኔዎች እስከ መጨረሻ አለመፈጸማቸው እና የወንጀል ምርመራ ከተጀመረ እንዲሁም ክስ ከተመሰረተ በኋላ ሂደቱ ተቋርጦ ጉዳዩ በሽምግልና እንዲያልቅ መደረጉ ከተጠቆሙ ክፍተቶች መካከል ናቸው። የሀገር ሽማግሌዎች የጠለፋ እና ሌሎች ጎጂ ድርጊቶች ተፈጽመው ሲገኙ ጉዳዩ በባሕላዊ የዕርቅ ሥርዓት እንዲፈታ ከፍተኛ ግፊት ማድረጋቸው እና ጣልቃ መግባታቸው እንዲሁም የወንጀል ምርመራ ወይም ክስ እንዲቋረጥ በሚያደርጉ የሕግ አስፈጻሚ አካላት ላይ የሥነ-ምግባር  እርምጃ እንዲወሰድ አለመደረጉ በዋናነት ተለይተው ከተነሱ ችግሮች መካከል ነበሩ፡፡ ለክልሉ የሕፃናት ፓርላማ የሕፃናት መብቶች ጥሰቶች ጥቆማ መድረሱና ተጎጂዎችም ፍትሕ እንዲያገኙ የተደረገው ጥረት አበረታች ቢሆንም የበለጠ መሥራት እንደሚገባ የፓርላማ አባላቱ ገልጸዋል።

በመጨረሻም የሕፃናት መብቶችንና ጥቅሞችን በሚመለከት እና የሰብአዊ መብቶች ሥራዎች የሕፃናትን ጥቅም በቅድሚያ ያማከሉ እንዲሆኑ የሕፃናት ፓርላማ ተወካዮቹ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

Related posts

September 6, 2022October 7, 2022 Event Update
የአፍሪካ የሰዎች እና ሕዝቦች መብቶች ቻርተር እና የአፍሪካ የሴቶች መብቶች ፕሮቶኮል አፈጻጸምን አስመልክቶ በአባል ሀገር መንግሥታት ለአፍሪካ የሰዎች እና የሕዝቦች መብቶች ኮሚሽን በሚቀርበው ወቅታዊ ዘገባ አዘገጃጀት ዙሪያ የተዘጋጀ አውደ ጥናት
March 22, 2022August 28, 2023 EHRC on the News
ቆይታ ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር፡ የሲቪል የፖለቲካ እና የማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ መብቶች ኮሚሽነር፣ ዶ/ር አብዲ ጅብሪል አሊ – Addis Media Network (AMN)
January 25, 2021May 25, 2021 Press Release
Gambella Region: Protection of human rights requires urgent attention
September 30, 2020February 11, 2023 Press Release
ኢሰመኮ በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ህልፈት ሐዘኑን ይገልጻል

Signup for the Latest Update from EHRC

Submit your email to singup
Facebook Like us on FacebookTwitter Follow us on TwitterYouTube Follow us on YouTubeLinkedin Follow us on Linkedin

Useful Links

  • NANHRI
  • GANHRI
  • OHCHR
  • ACHPR

Get Involved

  • Jobs
  • Events
  • Contact Us
  • Telegram Bot
  • Subscribe to our newsletter

Connect with Us

  • Facebook
  • Twitter
  • LinkedIn
  • YouTube
  • Flickr
EHRC
We are an independent national human rights
institution tasked with the promotion & protection of
human rights in Ethiopia
Submit your email to get the latest update from EHRC

Address: Sunshine Tower No. 5, Meskel Square, on Bole Road next to Hyatt Regency Hotel, Addis Ababa, Ethiopia
Tel: +251115504031 | Fax: +251 11 550 4125 | PO Box 1165 Addis Ababa | Email: info@ehrc.org

© 2023 Copyright Ethiopian Human Rights Commission (EHRC). All Rights Reserved. Powered by 360Ground

We are using cookies to give you the best experience on our website.

You can find out more about which cookies we are using or switch them off in settings.

Scroll to top
  • About
    • Who We Are
    • Our Team
    • Careers
    • Contact Us
  • Regions
    • Addis Ababa
    • Afar
    • Amhara
    • Benishangul Gumuz
    • Gambella
    • Oromia
    • Somali
    • SNNP
    • Tigray
  • Areas of Work
    • Economic, Social & Cultural Rights
    • Civil & Political Rights
    • IDPs, Refugees & Migrants’ Rights
    • Rights of Persons with Disabilities & the Rights of Older Persons
    • Women’s & Children’s Rights
    • HR Monitoring & Investigation
    • Human Rights Education
    • Human Rights Film Festival
  • Press Releases
  • Reports
  • Media
    • EHRC on the News
    • EHRC Videos
    • Newsletters
    • Events
  • Resources
Facebook Twitter YouTube Linkedin Flicker
 

Loading Comments...
 

    Search
    Ethiopian Human Rights Commission - EHRC
    Powered by  GDPR Cookie Compliance
    Privacy Overview

    This website uses cookies so that we can provide you with the best user experience possible. Cookie information is stored in your browser and performs functions such as recognising you when you return to our website and helping our team to understand which sections of the website you find most interesting and useful.

    Strictly Necessary Cookies

    Strictly Necessary Cookie should be enabled at all times so that we can save your preferences for cookie settings.

    If you disable this cookie, we will not be able to save your preferences. This means that every time you visit this website you will need to enable or disable cookies again.